EWNET LEWEGENE (እውነት ለወገኔ)

Saturday, 21 December 2013

Amnesty International: Will you help free her husband?

›
Amnesty International UK Eskinder Nega has been sentenced to 18 years in prison for telling the truth. Will you help us to secure his rel...

ከ35 ሚ.ብር በላይ በሙስና አከማችቷል የተባለ የጉምሩክ ኃላፊ ተከሰሰ

›
የአዳማ ገቢዎችና ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የህግ ማስከበር ሃላፊ የነበረው አቶ ተመስገን ጉላን በራሱና በወንድሙ ስም ከገቢው ጋር የማይመጣጠን ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እና ንብረት ይዞ በመገኘቱ ክስ ...

አድርባይነት (ለጥቅም ሕሊናን መሸጥ)

›
ከማርቆስ ዐብይ ኢትዮዽያ ሀገሬ ሞኘ ነሸ ተላላ፣ የሞተልሸ ቀርቶ የገደለሸ በላ፣ እኚ ሰው የኮሚኒኬሸን ጉዳዮች ሚንስትር ዴእታ አቶ ሽመልሰ ከማል ይባላሉ… አድርባይነት ቀለል ባለ አገላለጽ ማስመስል ወይም ...
Wednesday, 18 December 2013

የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተመሰረተበትን አንደኛ አመት አስመልክቶ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

›
ታህሳስ 7  2006 ዓም የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ከተመሰረተ  አንድ አመት ሞላው። አንድ አመት  በጭንቅና  በአሳር  ለተያዘች የዛሬይቱ ኢትዮጵያና ህዝቧ እጅግ ረጅም ግዜ እንደሆነ ህዝባዊ ሃይሉ በሚገባ  ይገነዘ...
Monday, 16 December 2013

አንድ ወጣት የመንግስት ሰራተኛ መንግስትን በመቃወም ራሱን አጠፋ

›
ታ ህ ሳ ስ   ፮ ( ስድስት ) ቀን   ፳፻፮   ዓ / ም     ኢሳት   ዜና  :- በሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ወረዳ የግብርና ፅ/ቤ ባለሙያ የሆነው  ወጣት ነጋልኝ ፀጋዬ በሙያው ለአመታት ህብረተሰቡን ሲያገለግል ቢቆይም...

በጅጅጋ የተካሄደው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በከፍተኛ ወታደራዊ ጥበቃ ማለፉ በክልሉ ሰላም አለመኖሩን ያመለክታል ሲሉ አንድ ታዛቢ ተናገሩ

›
ታ ህ ሳ ስ   ፮ ( ስድስት ) ቀን   ፳፻፮   ዓ / ም     ኢሳት   ዜና  :- በመንግስት የሀላፊነት ቦታ ላይ የሚገኙ አንድ ስማቸው እንዳይገለጸት የፈለጉ ሰው ለኢሳት እንደተናገሩት በክልሉ በቆዩባቸው ቀናት የታዘ...

ለጋዜጠኛ ኤፍሬም በየነ ህክምና የሚውል የእራት ግብዣ ተዘጋጀ

›
ታ ህ ሳ ስ   ፮ ( ስድስት ) ቀን   ፳፻፮   ዓ / ም     ኢሳት   ዜና  :- በቀረረበባቸው የፕሬስ ክስ ወደ አዋሳ በተጉዋዙበት ወቅት በድንገት በተከሰተ የተሸከርካሪ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን የኢትዮ ምህ...
‹
›
Home
View web version

Hello! We should struggle for our rights!

Unknown
View my complete profile
Powered by Blogger.