EWNET LEWEGENE (እውነት ለወገኔ)
Monday, 10 February 2014
አቶ አስራት ወደ ቅሊንጦ ወህኒ ቤት ተወሰዱ፤ ዳንኤል ተፈራ የፖሊስ መጥሪያ ደረሰው
›
አስራት ጣሴ በክስ ሂደት ላይ በሚገኘው የአኬልዳማ ዶክመንተሪ በድጋሚ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መታየቱን ተከትሎ በአዲስጉዳይ መጽሔት ላይ አስተያየት የጻፉትና “በፍርድ ቤት ላይ ዘለፋ አዘል ጽሑፍ ጽፈዋል” ተብለው አ...
ግንቦት 7 በአለም ዙሪያ ከሚገኙ አባላቱ ጋር መከረ
›
ግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በተዘጋጀ የድርጅቱ የስራ እቅድ ላይ በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ ዓባላቶቹ ጋር አመርቂ ውይይት አካሄደ። ባለፈው ቅዳሜና እሁድ የተደረጉትን እነዚህን አሳ...
Wednesday, 5 February 2014
አራተኛው ሰው ጉድ አፈሉ!
›
(ጋዜጠኛ መስፍን ኣብርሃ - ጀርመን) ኢትዮጵያና አሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ከጀመሩ ዘንድሮ 111ኛ ዓመታቸውን ይዘዋል። በቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ አፄ ምንሊክና በአሜሪካው አቻቸው ፕሬዚዳንት ቴዎዶ...
The Revolutionary Democracy of TPLF
›
The Revolutionary Democracy of TPLF REGIME: When the bullshit hit the fan… what do you do? by Teshome Debalke The BS of Colonial m...
በልጅ ፍቅር የተዋጀው የነፃነት ትግል (ከንግስት ወንዲፍራው)
›
(የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ፀሃፊ) ልጄ ኤልዳና ሆይ ሰሞኑን ምን ያህል እንደምናፍቅሽ አውቃለሁ፡፡ እቤቴ ሆኜ ላንቺ ለውዷ ልጄ የናትነት ፍቅር መገለጫ የሆነውን የጡት ማጥባት ስራዬ ላይ ያልተ...
የቡራዩ ነዋሪዎች ፌደራል ፖሊስ ከአካባቢው እንዲወጣ እየጠየቁ ነው
›
ጥር ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ልዩ ዞን በቡራዩ ከተማ ትናንት የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የአካባቢው ህዝብ የፌደራል ፖሊሶች በከተማዋ ወጣቶች ላይ የሚፈጽሙት ተደጋጋሚ ግድያ፣ የጸጥታ ስ...
Tuesday, 4 February 2014
ጉራማይሌ ፖለቲካ! (ተመስገን ደሳለኝ)
›
በምንወዳት ኢትዮጵያችን ከኑሮ እስከ ሮሮ፤ ከማሕበራዊ እስከ ፖለቲካ፤ ከኢኮኖሚ እስከ ትምህርት ፖሊሲ፤ ከመንፈሳዊ እስከ ዓለማዊ… ያሉ ጉዳዮች ጉራማይሌነት ከቀን ወደ ቀን እየጎላ ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍም ጥቂት ያህል ማ...
‹
›
Home
View web version