EWNET LEWEGENE (እውነት ለወገኔ)
Sunday, 28 September 2014
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ /EPPFG/ የጀርመንን መንግስትን ጨምሮ ለአለም ታላላቅ መንግስታትና ድርጅቶች ባለ 6 ገጽ ደብዳቤውን አቀረበ
›
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ የጀርመንን መንግስትን ጨምሮ ለአለም ታላላቅ መንግስታትና ድርጅቶች ባለ 6 ገጽ ደብዳቤውን አቀረበ:: ድርጅቱ በደብዳቤው የወያኔን የ 23 አመት የግፍና የጭካኔ አገዛዝ አንድ ...
ህወሃቶች “አቅም ግንባታ” የሚሉት፤ እኛ ደግሞ “አቅም አድክም” የምንለው ሂደት
›
ህወሃት የመምህራንን፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችንና የመንግስት ሠራተኞችን ”አቅም እገነባለው” ብሎ ተነስቷል። ለዚህ “አቅም ግንባታ” እያሉ ለሚጠሩት አሰለቺ እና አደንቋሪ አቅም አድክም ፕሮፖጋንዳ እየወጣ ያለ...
›
EU Human Rights Committee hearing on Andargachew Tsege
የውጭ ምንዛሬው ዘረፋ በወያኔ ባለስልጣናት እና አጋሮቻቸው ተጧጡፎ ቀጥሏል።
›
ካለምንም ዋስትና በስልክ ትእዛዝ ብቻ ባለስልጣናት በርካታ ዶላሮችን ከባንክ ይወስዳሉ። – በድንበር አከባቢ የሚገኙ የውጪ ምንዛሬዎች ወያኔዎች ለግል ጥቅማቸው ይከፋፈሉታል።… – የውጪ ምንዛሬው ዘረፋ ከብሄራዊ ባንክ ጀ...
ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ …ከኤርምያስ ለገሰ
›
በቅድሚያ መጵሀፉን ጊዜ ሰጥተህ በማንበብ አስደማሚ ምልከታ በመስጠትህ ከልብ አመሰግናለሁ ። የተጳፈበትም አንዱ አላማ ይህ ስለሆነ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእይታህ ላይ እነዚህ ጉድለት ይታይባቸዋል ብለህ ያነሳኸው እና ...
Thursday, 4 September 2014
በተማሪዎች ላይ የኃይል እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ተገለጸ
›
በትምህርት በኢህአዴግ ጽ/ቤትና በትምህርት ሚኒስትር ትብብር ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሚሰጠው ስልጠና በተማሪዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ተገልጾአል፡፡ በስልጠናው ሰነድ ላይም ተካትቷል፡፡ ‹‹የትምህርት ተቋማትን ...
Wednesday, 3 September 2014
ኑና እንወያይ
›
ኑና እንወያይ የወያኔ ዘረኞች የግንቦት 7 የፍትህ፤ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ የሆኑትን አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን ፍጹም ህገወጥ በሆነ መንገድ አስሮ ማሰቃየት ከጀመሩ እነሆ ሃምሳ ቀኖች ተቆጥረዋል። ሠላማዊ...
‹
›
Home
View web version