በወያኔ የከተማ ልማት፣ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተዘጋጀ “በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ዲያፖራዎች የፕሮፋይል ሰነድ” የሚል 170 ገጾች ያለው ዝርዝር መረጃ እጃችን ገብቷል። በዚህ ሰነድ ውስጥ ስማቸው ከተዘረዘረው መካከል ለወያኔ በስለላና መረጃ በማቀበል ተግባር ላይ የተሰማሩ እንዳሉ አይጠረጠርም። ሰነዱን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። በዲያስፖራ የሚኖሩ የወያኔ አገልጋዮች ስም ዝርዝር
EthiopianReview.com
No comments:
Post a Comment