የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ የጀርመንን መንግስትን ጨምሮ ለአለም ታላላቅ መንግስታትና ድርጅቶች ባለ 6 ገጽ ደብዳቤውን አቀረበ::
ድርጅቱ በደብዳቤው የወያኔን የ 23 አመት የግፍና የጭካኔ አገዛዝ አንድ በአንድ ጠቅሶ ያቀረበ ሲሆን ይህም መቀጠል እንደሌለበት ያመነው የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ ጠንክሮ እየተንቀሳቀሰ መሆኑንም ዘግቧል:: ሃገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብት በማዕድን ሃብትዋ እና በስው ሃይል ትልቅ ብትሆንም በአስተዳደር ችግር ግን በአለም ከመጨረሻዎቹ ሃገሮች ተርታ ተመድባ መቀመጥዋ ለዚህ ትግል እንዳነሳሳውም ገልጾዋል::
ደብዳቤውንም :-
- ለጀርመን መንግስት
- ለአውሮፓ ህብረት
- ለ አሜሪካ እስቴት ዲፓርትመንት
- ለአምነስቲ ኢንተርናሽናል
- ለጀኖሳይድ ዎች መላኩን ኣሳውቆዋል
No comments:
Post a Comment