F 16 ተዋጊ ጄቶችን በመጠቀም ግብፅ በአለም 4ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ሲሆን፤ ከዚህ ቀደም ከነበራት 240 ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች በተጨማሪ ነው – 20 ጄቶችን የገዛችው። እንዲህ አይነት ጄቶች ደግሞ በፍጥነትም ሆነ ረዥም ርቀት በመሄድ እና በማናቸውም አቅጣጫና ማዕዘን መገለባበጥ የሚችሉ ናቸው።
F 16 ተዋጊ ጄቶችን በመጠቀም ግብፅ በአለም 4ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ሲሆን፤ ከዚህ ቀደም ከነበራት 240 ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች በተጨማሪ ነው – 20 ጄቶችን የገዛችው። እንዲህ አይነት ጄቶች ደግሞ በፍጥነትም ሆነ ረዥም ርቀት በመሄድ እና በማናቸውም አቅጣጫና ማዕዘን መገለባበጥ የሚችሉ ናቸው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያ ለግብፅ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ከመላክ አልፋ፤ በኢትዮጵያ የሚገኘው የግብፅ አምባሳደር በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መስሪያ ቤት ተገኝቶ የአገሩን የግብፅን አቋም እንዲያስረዳ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተልኮለታል። እንግዲህ አምባሳደሩ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የሰጣቸውን ማሳሰቢያ ተቀብለው ቃላቸውን ይሰጣሉ ወይስ ጥሪውን ንቀው ይተዉታል? የአምባሳደሩ ምላሽ ብዙ ነገር ሊለውጥ ይችላልና መጨረሻውን አብረን እንከታተላለን።
No comments:
Post a Comment