በቤሩት አንዲት ኢትዮጵያዊት በአሰሪዎችዋ ተቃጠለች :: አዳነች የምትባል ኢትዮጵያዊ ቤሩት ከሄደች ሁለት አመት ሲሆናት አሰሪዎችዋ በርሜል ውስጥ ከተው እና ጋዝ አርከፍክፈው አቃጥለዋታል :: በዛ አካባቢ ያሉ ኢትዮጵያኖች ይህን ለቆንጽላው ጽፈት ቤት ደውለው ቢነግሩ "አርፋችሁ ተቀመጡ" የሚል መልስ ነበር የተሰጣቸው :: ይህን ዜና ያገኘሁት zehabesha.com ነው http://www.zehabesha.com/amharic/archives/10112
No comments:
Post a Comment