ይህንንም ተከትሎ በህዝቡላይ ይተፈጸመውን ግፍ እና በደል ለማጣራት ከህዝቡ ጋር በኢትዮጵያ ሰአት አቋጣጠ ከቀኑ በአስር ሰአት በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት አዳርሻ ስብሰባ እንደሚደረግ ከኤንባሲው የደርሱን ሚስጥራዊ ምንጮች ገልጸዋል ። ይህን ተከትሎ ህዝብን ለሞት እና ለስቃይ ያበቁት አምባሳደር ዶ/ር መሃመድ ሃሰን እና የጥቂት ዲፕሎማቶች የፈጸሙት ጥፋት በህዝብ እንዳይጋለጥ፡ ህዝቡ ከባለስልጣናቱ ጋር እንዳይገናኝ፡ኤንባሲው ስብሰባውን በሚስጥር ለታማኞቹ ማስተላለፉን የሪያድ ምንጮቻችን አክለው ገልጸዋል።
Via:-Ethiopian Hagere ከጅዳ በዋዲ
No comments:
Post a Comment