Saturday, 9 November 2013

በኢትዮጵያ ቆንስላ ግቢ ውስጥ ከተኮለኮሉትና በኮንትራት መጥተው ጫናውን መቋቋም አቅቷቸው ካበዱት ብዙ አህቶቻችን መሀል አንዷ ናት ።

ከዚህ በታች በፎቶዋ የምትመለከትዋት አንድ ፍሬ እህታችን በኢትዮጵያ ቆንስላ ግቢ ውስጥ ከተኮለኮሉትና በኮንትራት መጥተው ጫናውን መቋቋም አቅቷቸው ካበዱት ብዙ አህቶቻችን መሀል አንዷ ናት ። በግቢው ምንም አይነት ትብብርም ይሁን ቢያንስ እኳን
መጠለያ የሌላቸው እነዚህ የመከራን ገፈት በሰው ሀገር እየቀመሱ የሚገኙት እህቶቻችን ምንም ጥበቃ ስለ ማይደረግላቸው እንደዚህች እህታችን በየ ጎዳናው ተበታትነው ይገኛሉ ።ግቢው ውስጥ ገብቶ ለተመለከተ ቆንስላ ግቢ ሳይሆን
የሚመስለው አማኑኤል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ።አምላክ አንተው ድረስላቸው
Dudi Fikir
posted by Aseged Tamene

No comments:

Post a Comment