Thursday 9 May 2013

ሰማያዊ ፓርቲ ለተቃውሞ ሰልፍ ጥቁር እንዲለበስ ጥሪ አስተላለፈ


አፍሪቃ ኅብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል የሚከበርበት በመሆኑ፤ ዓለም አቀፍ ትኩረት ለማግኘት እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት ገልጸዋል
Semayawi Party- Ethiopia
«መንግሥት፤ የዜጎችን መብት ይጥሳል!» የሚለው ሰማያዊ ፓርቲ ከግንቦት 15-17 2005 ዓ ም፤ ሊያካሂድ ያቀደው ሰላማዊ ተቃውሞ ፣ ከህዝቡ በጎ ምላሽ እያገኘ ነው ሲል አስታወቀ። የተጠቀሰው ጊዜ የተመረጠበት ምክንያት ፤ የአፍሪቃ ኅብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል የሚከበርበት በመሆኑ፤ ዓለም አቀፍ ትኩረት ለማግኘት እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት ገልጸዋል ።የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አነጋግሮአቸዋል።

AUDIOS AND VIDEOS ON THE TOPIC

No comments:

Post a Comment