Tuesday, 19 March 2013

Hiber Radio:- የኢሕአዴግ ታጣቂዎች 17 ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ፤ የግድያው መንስኤው ውዝግብ አስነስቷል


Hiber Radio:- የኢሕአዴግ ታጣቂዎች 17 ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ፤ የግድያው መንስኤው ውዝግብ አስነስቷል

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
Hiber radio Las-Vegas (March 17.2013)
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 8 ቀን 2005 ፕሮግራም
<> ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን <> የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ)
<>
አቶ ሽመልስ ደረሰ ከቬጋስ የታክሲ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ አስተባባሪ (ሙሉውን ያዳምጡ )
ተጨማሪ ቃለ ምልልስ አለን
*ዜናዎቻችን:- *
የሙስሊሙ ሰላማዊ እንቅስቃሴ የመሪዎቹንና የተከታዮቹን አንድነት ማሳየቱን ቀጥሏል
የኢሕአዴግ ታጣቂዎች 17 ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ ፡፡ የግድያው መንስኤው ውዝግብ አስነስቷል
በየመን ኢትዮጵያዊን ስደተኞች ዘግናኝ በደል ይደርስባቸዋል
የኢትዮጵያው አዘዛዝ የዜጎችን መልዕክት የሚጠልፍ አዲስ ሶፍት ዌር ይጠቀማል ተባለ
በቬጋስ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከሺህ በላይ የታክሲ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጠናክሮ ቀጥሏል
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የቀጥታ ሥርጭት ማድመጫ: https://soundcloud.com/hiber-ethiopian-radio

No comments:

Post a Comment